በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኬንያን የምርጫ ኰሚሽን ለመቃወም ከተሰለፉ ሰዎች ቢያንስ 3 ተገድለዋል


የኬንያን የምርጫ ኰሚሽን በመቃወም ባለፈው ሰኞ በ3 የአገሪቱ ከተሞች ሰልፍ ተካሄዷል።

የኬንያን የምርጫ ኰሚሽን በመቃወም ባለፈው ሰኞ በ3 የአገሪቱ ከተሞች ሰልፍ ተካሂዶ፣ የአካባቢው መገናኛ ብዙኋን እንደዘገቡት፣ ቢያንስ 3 ከተቃዋሚው ጎራ የተሰለፉ ሰዎች ተገድለዋል።

ከናይሮቢ ጂል ክሬግ የላከችውን ዘገባ አዲሱ አበበ አቅርቦታል።

የእርስዎ አስተያየት

አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ

XS
SM
MD
LG