በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋ በተጠመዱ የዓለም አካባቢዎች የሚኖሩ ህፃናት ከማናቸው ይበልጥ በሥራ ለመበዝበዝ በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ወጥመድ ለመግባት እና ለወሲባዊ ጥቃት ተጋላጭ መሆናቸውን ዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት/ILO/ አስገነዘበ።
ድርጅቱ የልጆች በሥራ ብዝበዛ መቃወሚያ ዓለም አቀፍ ቀን ምክንያት በማድረግ ባወጣው መግለጫ መንግሥታት እነዚህን የከፉ የልጆች በሥራ መበዝበዝ አድራጎቶች እንዲያስወግዱ ተማፅኖ አቅርበዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ