No media source currently available
በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋ በተጠመዱ የዓለም አካባቢዎች የሚኖሩ ህፃናት ከማናቸው ይበልጥ በሥራ ለመበዝበዝ በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ወጥመድ ለመግባት እና ለወሲባዊ ጥቃት ተጋላጭ መሆናቸውን ዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት/ILO/ አስገነዘበ።