በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሀገራት ከዓለምአቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እየወጡ ነው


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ዓለምአቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እንዲመሰረት ያደረገውን “የሮም ስታቱት” የተባለውን ውል በመፈረም ቀዳሚ የነበሩ የአፍሪቃ ሀገሮች በአሁኑ ወቅት ከውሉ እንደሚወጡ እየተናገሩ ናቸው።

ሩስያ በያዝነው ሣምንት ከውሉ መውጣትዋን አስታውቃለች፤ ፊሊፒንስም እንደምትወጣ ተናግራለች።

በዚህ አስተያየት ችሎቱ ሌሎች ሀገሮችም ትተውት ሊወጡ እንድሚችሉ የአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ዘጋቢ ሂነሪ ሪጅዌል ከለንደን የላከው ዘገባ ጠቁሟል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ሀገራት ከዓለምአቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት እየወጡ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

XS
SM
MD
LG