መቀሌ —
ከአዲስ አበባ ወደ ሰቲት ሑመራ ከተማ የ68 ነጋዴዎች ንብረት ጭነው ይጓዙ የነበሩ ሁለት መኪኖች፤ ደባርቅ ከተማ ሲደርሱ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሎ ንብረቶቹን እንዲራገፍ አድርጓል ሲሉ ንብረት የተያዘባቸው ነጋዴዎች ቅሬታ አቀረቡ።
የደባርቅ ከተማ ፖሊስ አዘዥ ዋና ኢንስፔክተር ውቤ ተዘራ ንብረተቹን በቁጥጥር ሥር የዋሉት በቡድን ሆነው ንብረቱን ለማቃጠልና ለመዝረፍ ከሞከሩት ሰዎች ለማዳን ነው ብለዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ