አዲስ አበባ —
ኢሰመጉ ኃላፊነታቸውን ባለተወጡ የመንግሥት ኃላፊዎችና የፀጥታ ኃይሎችም ላይ ህጋዊ ዕርምጃ ይወሰድ ሲል ኮሚሽኑ በበኩሉ የሰሞኑ ድርጊት የህግ የበላይነትን በዕጅጉ የተፈታተነ ነው ብሎታል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የኢትዮጵያ ሰብዔዊ መብቶች ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ሰሞኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች ተፈጥመዋል በተባሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት መንግሥት ህጋዊ ዕርምጃ እንዲወስድ ጠየቁ፡፡
ኢሰመጉ ኃላፊነታቸውን ባለተወጡ የመንግሥት ኃላፊዎችና የፀጥታ ኃይሎችም ላይ ህጋዊ ዕርምጃ ይወሰድ ሲል ኮሚሽኑ በበኩሉ የሰሞኑ ድርጊት የህግ የበላይነትን በዕጅጉ የተፈታተነ ነው ብሎታል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ