No media source currently available
ባለፈው ሰኔ 16 መስቀል አደባባይ ላይ የተፈፀመውን የቦምብ ጥቃት “ያቀዱት፣የመሩትና በገንዘብ የደገፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት የቀድሞ ኃላፊዎች ናቸው” ሲሉ የሃገሪቱ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታውቀዋል።