በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የህግ ማስከበር ዘመቻው በህገ መንግሥቱ መሰረት እየተከናወነ ነው" የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ


በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ህገ መንግሥታዊ ስርዓትን ተከትሎ በብቃትና በውጤታማነት የተከናወነ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ አስታውቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትግራይ ክልል ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ በቀጣይ ለምክር ቤቱ ሪፖርት እንደሚያቀርቡም አፈጉባኤው ጠቅሰዋል።

የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንም ለዓመታት በብሔር ብሔረሰቦች ሲነግድ ከከረመው የህወሓት ቡድን ሽንፈት ማግስት መከበሩ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"የህግ ማስከበር ዘመቻው በህገ መንግሥቱ መሰረት እየተከናወነ ነው" የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:50 0:00XS
SM
MD
LG