No media source currently available
በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ህገ -መንግሥታዊ ስርዓትን ተከትሎ በብቃትና በውጤታማነት የተከናወነ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ አስታውቀዋል።