ሀዋሳ —
የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም /ዩኤንዲፒ/ ጋር በመተባበር “የብሔርና የሐይማኖት ብዝሃነትን በአግባቡ ለማስተዳደር የሐይማኖት መሪዎችና የህብረተሰቡ ሚና” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ የሠላም ኮንፈረንስ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።