ሀዋሳ —
የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በበኩሉ “ጥናቱ ከመረጃነት የማይዘልና መቼ እንደተሠራም የማላውቀው ነው” ብሏል፡፡
ጥናቱ የቀረበው የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ከጉዳዩ ጋር ‘ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው’ የተባሉ አካላት በታደሙበትና ትናንት በሃዋሳ ከተማ በተካሄደው አውደ ትዕይንት ላይ ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።