በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎጂ ባህላዊ ልምዶች በመላ አፍሪካ በስፋት ቀጥለዋል


ፋልይ ፎቶ - ታንዛንያ ውስጥ በባህላዊ እምነት ምክንያት ጥቃት የተፈጸመበት የ12 ዓመት ልጅ ታንዛንያዊ ምዊጉሉ ማቶንጌ ማገሳ በኒው ዮርክ ከተማ ህክምና እየተደረገለት
ፋልይ ፎቶ - ታንዛንያ ውስጥ በባህላዊ እምነት ምክንያት ጥቃት የተፈጸመበት የ12 ዓመት ልጅ ታንዛንያዊ ምዊጉሉ ማቶንጌ ማገሳ በኒው ዮርክ ከተማ ህክምና እየተደረገለት

የተባበሩት መንግሥታት የመብቶች ቃፊር ኮሚቴ የሕጻናት መብቶች ረገጣ ቀጥሏል አለ።

ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች፥ የሕጻናት መብቶችን ለማክበር የገቡትን የ 1990 ውን ዓለምአቀፍ ድንጋጌ በተግባር ሲያውሉ አይታዩም ሲል፥ አንድ የተባበሩት መንግሥታት የመብቶች ቃፊር ኮሚቴ አስታወቀ።

ጎጂ ባህላዊ ልምዶችና ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች ረገጣዎች በመላ አፍሪካ በስፋት ቀጥለዋል ሲልም ቡድኑ ጨምሮ ገልጿል።

ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

ጎጂ ባህላዊ ልምዶች በመላ አፍሪካ በስፋት ቀጥለዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:53 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG