No media source currently available
ብዙ የአፍሪካ ሀገሮች፥ የሕጻናት መብቶችን ለማክበር የገቡትን የ 1990 ውን ዓለምአቀፍ ድንጋጌ በተግባር ሲያውሉ አይታዩም ሲል፥ አንድ የተባበሩት መንግሥታት የመብቶች ቃፊር ኮሚቴ አስታወቀ። ጎጂ ባህላዊ ልምዶችና ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች ረገጣዎች በመላ አፍሪካ በስፋት ቀጥለዋል ሲልም ቡድኑ ጨምሮ ገልጿል። ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ያጠናቀረችው ዘገባ አለ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።