በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቦረና ለአባ ገዳነት የታጩትን ጨምሮ በርካቶች መታሰራቸው ተጠቆመ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የቦረና ዞን ነዋሪዎች በዞኑ በርካታ ወረዳዎች የኦሮምያ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስና የፌዴራል መከላከያ ኃይል ለአባ ገዳነት ታጭተው ያሉትን ጨምረው በርካታ ሰዎችን ማሰራቸውን ተናግረዋል። ነዋሪዎች እንደገለጹት ታስረዋል የተባሉት ሰዎች በአካባቢው በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የሚንቀሳቀሱትን ደግፋችኋል በሚል ነው ብለዋል።

የቦረና ዞን ጸጥታ ቢሮ በዞኑ ውስጥ በትጥቅ ትግል ላይ የተሰማሩትን ለመደምሰስ ዘመቻ ላይ ነኝ ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በቦረና ለአባ ገዳነት የታጩትን ጨምሮ በርካቶች መታሰራቸው ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00


XS
SM
MD
LG