No media source currently available
የቦረና ዞን ነዋሪዎች በዞኑ በርካታ ወረዳዎች የኦሮምያ ክልል ልዩ ኃይል ፖሊስና የፌዴራል መከላከያ ኃይል ለአባ ገዳነት ታጭተው ያሉትን ጨምረው በርካታ ሰዎችን ማሰራቸውን ተናግረዋል።