በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጉጂ ዞን በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት


በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሁለቱም ወገን ብዙ ሰዎች መሞታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ከቀያቸው ተፈናቅለው በችግር ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ።

ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከአንድ ሳምንት በላይ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ ችግርሩን ለይቶ መፍትሔ የሚሰጥ አካል በመጥፋቱ እስከ ትላንት ድረስ የሰው ሕይወት እየጠፋ መሆኑን ገልፀዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ)

በጉጂ ዞን በኦሮሞ እና በጌዲኦ ተወላጆች መካከል የተቀሰቀሰው መፍትሔ ያስፈልገዋል ተባለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG