በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከፈረንሳይ መንግሥት የባሕል እና ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ሽልማት የተቀበሉት ሦስት የኪነጥበብ ሰዎች ስለሽልማቱ ይናገራሉ


(ፎቶ፡ ከተሸላሚዎች የፌስቡክ ገጽ)
(ፎቶ፡ ከተሸላሚዎች የፌስቡክ ገጽ)

የካቲት 3/2009 ዓ.ም የፈረንሳይ መንግሥት የባሕል እና ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በሚገኘው ፈረንሳይ ኢምባሲ አማካኝነት ለሦስት ኢትዮጵያውያን የኪነጥበብ ባለሞያዎች የክብር ኒሻን ሸልሟል።(ተሸላሚዎቹ የእሁድ ምሽት ፕሮግራማችን እንግዶች ናቸው።)

ለደራሲ፣ ዳይሬክተርና ተዋናይት አዜብ ወርቁ፣ ሰዓሊ ቴዎድሮስ ሐጎስና ሰዓሊ ዳዊት አበበ ናቸው ሽልማቱን የተቀበሉት። ለመሆኑ ሽልማቱ ምንድነው? የፈረንሳይ መንግሥት እነዚህን ሦስት ኢትዮጵያውያን በምን መረጣቸው?

ጽዮን ግርማ ከባለሞያዎቹ ጋራ ተወያይታለች።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG