በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ም/ቤት በኮቪድ ምክንያት ሥራ ላጡ አሜሪካውያን ድጋፍ የሚውል ወጪ ላይ ከሥምምነት መድረስ አልቻለም


በአሜሪካን አገር በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሺህ ስምንት መቶ ሚሊዮን በልጧል። የስራ አጥ ቁጥር ደሞ ከ 11 በመቶ በላይ መሆኑን የሰኔ ወር ሪፖርት ያሳያል። ሪፐብሊካኖች ብዛት ያለውን መቀመጫ በያዙት የሀገሪቱ ሴኔትና ዲሞክራቶች የበዙበት የአሜሪካ ምክርቤት ስራ አጥ ዜጎችን ለመታደግ በቀረበው ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ ላይ ግን እስካሁን ውሳኔ ማሳለፍ አልቻሉም።

የቪኦኤዋ ዘጋቢ ኢሻ ሳራይ ያደረሰችንን ዘገባ ይዘናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ


XS
SM
MD
LG