No media source currently available
በአሜሪካን አገር በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሺህ ስምንት መቶ ሚሊዮን በልጧል። የስራ አጥ ቁጥር ደሞ ከ 11 በመቶ በላይ መሆኑን የሰኔ ወር ሪፖርት ያሳያል።