በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፓርቲዎች የቦንብ ጥቃቱን አወገዙ


የመላው አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ ሰማያዊ ፓርቲና ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሰኔ 16 ቀን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድጋፍ ለመስጠት በወጣው ሕዝብ ላይ የተሰነዘረውን የቦንብ ጥቃት አወገዙ፡፡

የመላው አንድነት ድርጅት/መኢአድ/ ሰማያዊ ፓርቲና ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ሰኔ 16 ቀን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ድጋፍ ለመስጠት በወጣው ሕዝብ ላይ የተሰነዘረውን የቦንብ ጥቃት አወገዙ፡፡ መኢአድ ዕለቱ ለሰማዕታትና ለብሄራዊ አንድነት የመታሰቢያ ቀን ሆኖ በየዓመቱ እንዲከበር ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሰማያዊ በበኩሉ የኢትዮጵያን ልዓላዊነትና የሕዝቦቿን መፈቃቀር በጠንካራ ተቃውሞዎች መመስረት ያስፈልጋል ብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፓርቲዎች የቦንብ ጥቃቱን አወገዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG