በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዲስ አበባ መስተዳድር በሰጠው ስልጠና ተጠቃሚ መሆናቸውን ወጣቶች ገለፁ


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ሰሞኑን 28ሺህ የሚሆኑ ሥራ አጥ ወጣቶች እና ሴቶችን በተለያዩ የሥራ መስክ ለሁለት ሳምንት አሰልጥኖ በሰጠው የሥራ ዕድል ወጣት ገመዳ ዳባ እና ሌሎች ወጣቶች ተጠቃሚ መሆናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።

ወጣቶቹ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ሥራ ሳያገኙ ለዓመታት መቆየታቸውን ገልፀው ዘንድሮ በከተማ መስተዳድሩ የሥራ ዕድል ፈጠራ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአዲስ አበባ መስተዳድር በሰጠው ስልጠና ተጠቃሚ መሆናቸውን ወጣቶች ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:01 0:00


XS
SM
MD
LG