በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአክሰስ ደምበኞች፡- መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ ተገቢውን ክትትል አያደርግም


የአክሰስ (Access Real Estate) ደምበኞች፣ መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ (Real Estate) ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር አያደርግም በማለት እያማረሩ ነው።

መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ (Real Estate) ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር አያደርግም፣ የሚገባውን ሃላፊነትም አይወጣም ሲሉ የአክሰስ (Access Real Estate) ደምበኞች አማረሩ።

ችግሩ እየተፈጠረ ያለው የቤት አልሚዎችን (Real Estate) የተመለከተ ህግ በኢትዮጵያ ባለመኖሩ እንደሆነ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር መኩርያ ሃይሌ ተናግረዋል። እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኳል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የአክሰስ ደምበኞች፡- መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ ተገቢውን ክትትል አያደርግም
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00

XS
SM
MD
LG