ዋሽንግተን ዲሲ —
በአማራ ክልል በጎንደር እና በባህርዳር ከተማ ከትናንት ጀምሮ የቤት ውስጥ መቀመጥ አድማ እያደረጉ እንደሆን ፤ በባህርዳር ግን መንግሥት ባሰማራቸው ኃይሎች አማካኝነት የባጃጅ አሽከርካሪዎች ተገደው ዛሬ ሥራ እንደጀመሩ የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ይናገራሉ።
የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ በበኩላቸው አድማው የተጀመረው በጫና መሆኑን ገልጸው ሕብረተሰቡ ይህንን ተረድቶ በጎንደር ባይጀመርም በባህር ዳር ግን በዛሬው ዕለት ሥራ መጀመሩን ይናገራሉ።
ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።
ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።