በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ሠላም መለኪያ ሪፖርት

የዓለም ሠላም መለኪያ ሪፖርት
የዓለም ሠላም መለኪያ ሪፖርት

እአአ በ2016 ዓ.ም. የሽብር ጥቃት የደረሰባቸው ሀገሮች ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ መሆኑንና በዩናይትድ ስቴትስም የሠላሙ ሁኔታ ከሠባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሽቆልቆሉን አዲስ ይፋ የተደረገ “የዓለም ሠላም መለኪያ” ሪፖርት አስታወቀ።

እአአ በ2016 ዓ.ም. የሽብር ጥቃት የደረሰባቸው ሀገሮች ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ መሆኑንና በዩናይትድ ስቴትስም የሠላሙ ሁኔታ ከሠባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሽቆልቆሉን አዲስ ይፋ የተደረገ “የዓለም ሠላም መለኪያ” ሪፖርት አስታወቀ።

በዓለም ዙሪያ የሚካሄዱ ግጭቶችን ደረጃ የሚለካው ይኸው ሪፖርት ሁከቶቹ ባለፈው ዓመት ብቻ የዓለምን ምጣኔ ሃብት በ 14 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር መጉዳቱን ጨምሮ ገልጿል።

የዓለም ሠላም መለኪያ ሪፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG