No media source currently available
እአአ በ2016 ዓ.ም. የሽብር ጥቃት የደረሰባቸው ሀገሮች ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ መሆኑንና በዩናይትድ ስቴትስም የሠላሙ ሁኔታ ከሠባት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ማሽቆልቆሉን አዲስ ይፋ የተደረገ “የዓለም ሠላም መለኪያ” ሪፖርት አስታወቀ።