በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ዕርዳት ሰጠ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት /ግሎባል አልያንስ ፎር ዘ ራይት ኦፍ ኢትዮጵያንስ/ የተሰኘ ድርጅት በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ክልል ለተፈናቀሉ፣ የጌድዮ፣ የወላይታ እና የጉራጌ ተዋላጆች የግማሽ ሚሊዮን ብር ዕርዳታ መስጠቱ ታወቀ፡፡

በአንድ ሕዝብ መካከል እንዲህ ያለ መጠፋፋት መፈጠሩም እንዳሳዘነው ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ዕርዳት ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:37 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG