በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለማቀፍ ትብብር ድጋፉን ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ


መቀመጫውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተባለው ድርጅት የኮቪድ- 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዙ የተለያዩ ቁሳ ቁሶችን ዛሬ ለኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አበርክቷል።

በኢትዮጵያ የትብብሩ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ አማሀ መኮንን የተደረገው እርዳታ ወደ አስራ አንድ ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበት መሆኑን አመልክተዋል።

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ደግሞ ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል። ቀጣይነት እንደሚኖረውም ተስፋቸውን ገልጸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ዓለማቀፍ ትብብር ድጋፉን ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00


XS
SM
MD
LG