በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ጉባዔ


ginbot 7
ginbot 7

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን ጠቅላላ ጉባዔ፣ የግንባሩን ሊቀ መንበርና 7 የሥራ አስፈፃሚ አባላትን በመምረጥ አጠናቀቀ።

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት ሰባት ጋር የነበረውን ውኅደት ከመስከረም 11/2011ዓ.ም በይፋ አፍርሻለሁ ካለ በኋላ፣ ይህ ያካሄደው ጉባዔ የመጀመሪያው ነው።

የግንቦት 7 የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ በበኩላቸው አርበኞች ግንቦት 7 አልፈረሰም፣ አቶ መዓዛውም ቢሆን ጉባዔ ላይ ወጥተው ድርጅቱን በሌላ ሥራ ነው ማገዝ የምፈልገው ብለው ነበር፣ ነው ያሉት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG