በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጊንቢ ከተማ ሁለት ወጣቶች በታጠቀ ኃይል መገደላቸው ተጠቆመ

በጊንቢ ከተማ ሁለት ወጣቶች በታጠቀ ኃይል መገደላቸውን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ትናንት አንድ በጉልበት ሥራ የሚተዳደር ወጣት ሲገደል፣ ዛሬ ደግሞ የአእምሮ ጤና እክል ያለበት ወጣት ተገድሏል፤ ይላሉ የዓይን እማኞች፡፡

በጊንቢ ከተማ ሁለት ወጣቶች በታጠቀ ኃይል መገደላቸውን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ትናንት አንድ በጉልበት ሥራ የሚተዳደር ወጣት ሲገደል፣ ዛሬ ደግሞ የአእምሮ ጤና እክል ያለበት ወጣት ተገድሏል፤ ይላሉ የዓይን እማኞች፡፡

ትናንትና እና ዛሬ በከተማውማዋ በከፍተኛ የጦር መሣሪያ ድምፅ ስትታመስ መቆየቷን ነዋሪዎች ይናገራሉ፤ የአካባቢው ኮማንድ ፖስት በበኩሉ የመከላከያ ሰራዊት ማንንም አልገደለም ብሏል፡፡

ናኩር መልካ ከነቀምት ዝርዝሩን ይዟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በጊንቢ ከተማ ሁለት ወጣቶች በታጠቀ ኃይል መገደላቸው ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG