በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጌዴዖ ተፈናቃዮች


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ከምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች ከተፈናቀሉ የጌዴዖ ብሄር ተወላጆች ውስጥ በመጀመሪያው ዙር 15 ሺህ ዜጎችን ወደቀያቸው ለመመለስ ከትናንት አንስቶ እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡

ይሁን እንጂ ወደቀያቸው ከመመለሳቸው በፊት በቀጠናው ያለው የደኅንነት ሥጋት እንዲቀረፍላቸው ጠይቀዋል፡

የተፈናቀሉ ዜጎች ይህንን ጥያቄ ያቀረቡት የኦሮሚያና የደቡብ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት በገደብ ወረዳ ተገኝተው ከተፈናቃዮች ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ በምዕራብ ጉጂ ዞን የተገኙት የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተፈናቃዮችን አነጋግሯቸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የጌዴዖ ተፈናቃዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:53 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG