ዋሽንግተን ዲሲ —
መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ በዛሬው ዕለት የተካሄደውና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተወክለው ከመጡት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረትየቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ውይይት የትኩረት አጀንዳ በሁለት ከፍለው አስረድተዋል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
ለዛሬ በአስቸኳይ ተጠርቶ የነበረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ነገ እንደሚቀጥልና በመጨረሻም አጠቃላይ የቤተክርስቲያኒቱን አቋም የሚያንፀባርቅ መግለጫ እንደሚወጣ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያ መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያ ተልኮ መመሪያ ዋና ኃላፊ መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል።
መጋቤ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ በዛሬው ዕለት የተካሄደውና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተወክለው ከመጡት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረትየቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ የምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ውይይት የትኩረት አጀንዳ በሁለት ከፍለው አስረድተዋል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ