ዋሺንግተን ዲሲ —
ፖላንድ ላይ የተሳካ ጉብኝት ከአካሄዱ በኋላ በቡድን-20 ጉባዔ ላይ ግን ከባድ ሁኔታ ይጠብቃቸዋል፡፡ ከቻይና፣ ከጀርመንና ከሩስያ መሪዎች ጋር መነጋገርን ያቀፈ ነው፡፡
አከራካሪ ጉዳዮችም ይኖራሉ ሲል ዘጋቢያንች ሉዊስ ራሚርስ ከሀምበርግ ጀርመን በላከው ዘገባ ጠቅሷል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቡድን-20 በመባል የሚታወቁት ከዓለም በኢኮኖሚ የበለፀጉ ሀገሮች ጉባዔ ለመሳተፍ በጀርመንዋ የወደብ ከተማ ሀምበርግ በገቡበት ወቅት ግጭት ተነስቷል፡፡
ፖላንድ ላይ የተሳካ ጉብኝት ከአካሄዱ በኋላ በቡድን-20 ጉባዔ ላይ ግን ከባድ ሁኔታ ይጠብቃቸዋል፡፡ ከቻይና፣ ከጀርመንና ከሩስያ መሪዎች ጋር መነጋገርን ያቀፈ ነው፡፡
አከራካሪ ጉዳዮችም ይኖራሉ ሲል ዘጋቢያንች ሉዊስ ራሚርስ ከሀምበርግ ጀርመን በላከው ዘገባ ጠቅሷል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ