ባለፈዉ ነሃሴ ወር የተፈረመዉን የደቡብ ሱዳን ስምምነት ወደ ተግባር ለመለወጥ እንቅስቃሴዎች ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች ቀጥለዋል። ፌስቱስ ሞዬ(Festus Mogea) ይህንን ኮሚቴ በሊቀመንበር እንዲመሩ ነዉ የመረጡት። ደቡብ ሳኡዳናዉያን ዓለም አቀፍ ማህበርስ ለተሿሚዉ ሊቀመንበር ትብብር እንዲያደርጉላቸዉ የኢጋድ ዋና አደራዳሪ አምባሳደር ስዮም መስፍን ጥሪ አቅርበዋል።
ዝርዝሩን ከእስክንድር ፍሬዉ ዘገባ ያድምጡ።