በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዳማ ከተማ በደረሰ ከፍተኛ ጎርፍ ሁለት ሰው መሞታቸው ተነገረ


አዳማ ከተማ
አዳማ ከተማ

ትናንት ለሊት በአዳማ ከተማ በደረሰ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ሁለት ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

በተጨማሪም ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን በቦታ እንደነበረ የገለጸልን የአዳማ ከተማ ነዋሪ አቶ ወንድሙ ኢብሳ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግሯል።

በአደጋው ወቅት በቦታው የነበረውን ሁኔታ አስመልክቶ ከአቶ ወንድሙ ኢብሳ ጋር የተካሄደ ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በአዳማ ከተማ በደረሰ ከፍተኛ ጎርፍ ሁለት ሰው መሞታቸው ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ


XS
SM
MD
LG