በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

​​ሮበርት ኬኔዲ በደቡብ አፍሪካ ያስተላለፉት የተስፋ መልዕክት ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላም ማስተጋባቱን ቀጥሏል


ፋይል - እ.አ.አ. በ 1966 ዓ.ም የኒውዮርክ ሴናተር የነበሩት ሮበርት ኬኔዲ
ፋይል - እ.አ.አ. በ 1966 ዓ.ም የኒውዮርክ ሴናተር የነበሩት ሮበርት ኬኔዲ

​​ሮበርት ኬኔዲ በወቅቱ ያደረጉት ንግግር በሕይወታቸው ካደረጉአቸው ሁሉ የሚደነቅ ነው ሲሉ ምሁራን መስክረውላቸዋል።

እ.አ.አ. በ 1966 ዓ.ም የኒውዮርክ ሴናተር የነበሩት ሮበርት ኬኔዲ (Robert F. Kennedy) በያኔዋ ዘረና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ጉብኝት አድርገው ያስተላለፉት የተስፋ መልዕክት እነሆ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላም ማስተጋባቱን ቀጥሏል።

ሮበርት ኬኔዲ በወቅቱ ያደረጉት ንግግር በሕይወታቸው ካደረጉአቸው ሁሉ የሚደነቅ ነው ሲሉ ምሁራን መስክረውላቸዋል።

የኬነዲ ቤተሰብ አባላት የዚያን ታሪካዊ ጉብኝት 50 ዓመት ምክንያት በማድረግ ባሁኑ ወቅት ደቡብ አፍሪካን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ።

አኒታ ፓወል ተከታዩን አጭር ዘገባ ከጆሃንስበርግ አድርሳናለች። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል።

ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG