No media source currently available
እ.አ.አ. በ 1966 ዓ.ም የኒውዮርክ ሴናተር የነበሩት ሮበርት ኬኔዲ (Robert F. Kennedy) በያኔዋ ዘረና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊ ጉብኝት አድርገው ያስተላለፉት የተስፋ መልዕክት እነሆ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላም ማስተጋባቱን ቀጥሏል። ሮበርት ኬኔዲ በወቅቱ ያደረጉት ንግግር በሕይወታቸው ካደረጉአቸው ሁሉ የሚደነቅ ነው ሲሉ ምሁራን መስክረውላቸዋል።