በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት በአምነስቲ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ላይ ለቪኦኤ የሰጠው ምላሽ


የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ

የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን የሚያስከብረው ለህዝቡና ለፍትህ ሲል ነው ያሉት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች አማካኝነት ይፈፀማል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት ዝርዝር ጉዳይ ላይ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤን አነጋግረናል።​

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ መንግሥት በአምነስቲ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ላይ ለቪኦኤ የሰጠው ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:24 0:00XS
SM
MD
LG