No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን የሚያስከብረው ለህዝቡና ለፍትህ ሲል ነው ያሉት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች አማካኝነት ይፈፀማል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት ዝርዝር ጉዳይ ላይ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤን አነጋግረናል።