በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ ሀብታሙ አያሌው የጉዞ እግድ አዲስ ትእዛዝ ሰጠ


የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የፈደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባይ ችሎት የቀድሞ የአንድነት ፓርቲ የአመራር አባል የአቶ ሀብታሙ አያሌው የጉዞ እግድ በተመለከተ ዓቃቤ ህግ ያለውን ክርክር በፅሑፍ እንዲያቀርብ አዲስ ትእዛዝ ሰጠ።

የመልስ ሰጪዎቹ ጠበቃ ትእዛዙ ጥያቄ የሚያስነሣ ነው ይላሉ።ፍርድ ቤቱም ተጨዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።

ፍርድ ቤቱ ባለፈው ዓርብ ሃምሌ 15 2008 ዓ.ም የአቶ ሀብታሙ አያሌው የጉዞ እግድ ለማንሳት የቀረበለት ጥያቄ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ዓቃቤ ህግ የበኩሉን ክርክር ዛሬ በቃል እንዲያቀርብ የሰጠውን ትእዛዝ ማጠፉንም አስታወቀ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የፈደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ ሀብታሙ አያሌው የጉዞ እግድ አዲስ ትእዛዝ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG