በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢንፍሉዌንዛ - ኤችዋንኤንዋን በኢትዮጵያ

ኤችዋንኤንዋን ኢንፍሉዌንዛ ወይም የበረታው ጉንፋን ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰት ባለፉት ወደ ሦስት በሚሆኑ ሣምንታት ጊዜ ውስጥ አራት ሰዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለሙያ አስታወቁ።

ኤችዋንኤንዋን ኢንፍሉዌንዛ ወይም የበረታው ጉንፋን ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰት ባለፉት ወደ ሦስት በሚሆኑ ሣምንታት ጊዜ ውስጥ አራት ሰዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለሙያ አስታወቁ።

ሰዎቹ የሞቱት ሆስፒታሎች ውስጥ ሕክምና እየተደረገላቸው ሳሉ መሆኑንና የስኳርና መሰል የቆዩ የጤና ችግሮች የነበሩባቸው መሆናቸውን በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የኅብረሰተብ ጤና አደጋዎች ጉዳዮች አማካሪው ዶ/ር መርአዊ አራጋው ለቪኦኤ በሰጡት ቃል አመልክተዋል።

በአሁኑ ሰዓት ቫይረሱና ሥርጭቱ ያሉበት የአሳሳቢነት ደረጃ እጅግ አነስተኛ እንደሆነ ዶ/ር መርአዊ ተናግረዋል።

ከዶ/ር መርአዊ አራጋው ጋር ለተደረገው ሙሉ ቃለ-ምልልስ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢንፍሉዌንዛ - ኤችዋንኤንዋን በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG