Print
ሀገሩንና ሰላማዊ ህዝብን ከማንኛውም ጥቃት መከላከል የፀጥታ አካላት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑ እንዳለበት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ/ኢዜማ/ አሳሰበ።
የአርቲስ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተከትሎ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎችና ቤተሰቦችንም መንግሥት በይፋ ይቅርታ እንዲጠይቅ ጥሪ አቀረበ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available