No media source currently available
ሀገሩንና ሰላማዊ ህዝብን ከማንኛውም ጥቃት መከላከል የፀጥታ አካላት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑ እንዳለበት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ ፓርቲ/ኢዜማ/ አሳሰበ።