በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የስኳር ሕመምና የዓይን ብርሃንን እስከ ማጣት ሊያደርሱ የሚችሉ የዓይን በሽታዎች!

A patient takes a blood glucose test during an event aimed to help people with diabetes to cope with their illness at Saint Luka diagnostics medical center in Sofia, November 13, 2012. Picture taken November 13, 2012. REUTERS/Stoyan Nenov (BULGARIA -

የስኳር ሕመምንና የዓይን በሽታዎችን ምን አገናኛቸው?

የስኳር ሕመምን ተከትለው ሊከሰቱ በሚችሉ የተለያዩ የዓይን በሽታ ዓይነቶች ምንነት፥ አመጣጥ፥ ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶችና የሕክምና አማራጮች ዙሪያ የሚያተኩር ተከታታይ ቅንብር የመጀመሪያ ክፍል ከዚህ ያድምጡ።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ሕክምናና የዓይን ነርቭ ሕክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅ-ዓየሁ ከበደ ናቸው።

please wait

No media source currently available

0:00 0:08:26 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG