በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትራምፕ ኔቶ ጊዜው ያለፈበት ነው አሉ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰሜን አትላንቲክ ሀገሮች የጦር ትብብር ድርጅት (ኔቶ) “ጊዜ ያለፈበት” ነው ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው የአውሮፓ መሪዎችን አስደምሟል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰሜን አትላንቲክ ሀገሮች የጦር ትብብር ድርጅት (ኔቶ) “ጊዜ ያለፈበት” ነው ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው የአውሮፓ መሪዎችን አስደምሟል።

ድርጅቱ ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ለአውሮፓ ደኅንነት ጠንካራ መከታ ሆኖ ቆይቷል።

አንዳንድ የአውሮፓ መሪዎች ግን አውሮፓ በአሁኑ ጊዜ የራሷን ፀጥታ ለመጠበቅ ራሷን ችላ ኃላፊነት መውሰድ ይኖርባታል እያሉ ናቸው።

ይሁንና አውሮፓ የአሜሪካን ድጋፍ ካላገኘች በስተቀር በወታደራዊ ብቃቷ ላይ ግዙፍ ክፍተት ሊደቀንባት ይችላል የሚሉም አሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ትራምፕ ኔቶ ጊዜው ያለፈበት ነው አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:58 0:00

XS
SM
MD
LG