በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኤርትራ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ግንኙነቷን ለማሻሻል ጥረት እያደረገች ነው


ኤርትራ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ግንኙነቷን ለማሻሻል ጥረት እያደረገች መሆንዋ ታውቋል።

ኤርትራ ምዕራባውያን ሃገሮችን የመንቀፍ ባሕልና ከጎረቤቶቿ ጋር ያላት ግንኙነትም ሻካራ መሆኑ ይታወቃል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኤርትራ፥ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ግንኙነቷን ለማሻሻል ጥረት እያደረገች መሆንዋ ስለአከባቢው ለየሚከታተሉ ባለሞያዎች አስገራሚ ሊሆን ይችላል። ባልደረባችን ሳሌም ሰለሞን ዘገባ አሰናድታለች።

ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ሙሉውን ዝርዝር ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

ኤርትራ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ግንኙነቷን ለማሻሻል ጥረት እያደረገች ነው /ርዝመት - 2ደ 57ሰ/
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00

XS
SM
MD
LG