በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ“ኢትዮጵያ አለች፣ ነበረች ትቀጥላለች” ሰልፍ በዋሽንግተን!


 የኢትዮጵያውያን ሰልፍ በዲሲ
የኢትዮጵያውያን ሰልፍ በዲሲ

ሰልፉ በተለያዩ የዓለም ከተሞች ከሚደረጉት ተመሳሳይ ሰልፎች ጋር የተቀናጀ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፣ ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ካፒቶል ፊት ለፊትና ከዚያም ፍሪደም ፕላዛ ወይም የነጻነት አደባባይ እየተባለ በሚጠራው ቦታ ላይ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ሰልፈኞቹ ከመስከረም 30 በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት የሥልጣን ዘመኑ ስለሚያበቃ ተቀባይነት የለውም በሚል ኢትዮጵያን የሚበትንና አለመረጋጋትና ቀውስን የሚጋብዝ ጥሪ አስተጋብተዋል ያሏቸውን ወገኖች በመቃወም አደባባይ መውጣታቸውን ገልጸዋል፡፡

ቀሪውን ዘገባ ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:09:23 0:00


XS
SM
MD
LG