በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሀገሬ ሲኦል ሆናብኛለች”-በአዲሱ የቀን ገቢ ግብር ትመና የተማረረ ወጣት


ፎቶ ፋይል፡ አንዲት እና በመርካቶ ጎመን ከሸጡ በኋላ የሸጡበትን የብር ኖቶች ሲቆጥሩ። በሕዳር 2007 ዓ.ም
ፎቶ ፋይል፡ አንዲት እና በመርካቶ ጎመን ከሸጡ በኋላ የሸጡበትን የብር ኖቶች ሲቆጥሩ። በሕዳር 2007 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ ግብር ከፋዮች ላይ የተጣለው አዲሱ የቀን ገቢ ግብር ትመና “ከገቢያችን ጋር በፍጹም የማይገናኝና ከሥራ ውጭ የሚያደርገን ነው” ሲሉ ያነጋገርናቸው ነጋዴዎች አማረሩ።“ምሬታችንንም የሚሰማን አጥተናል” ብለዋል።

በአዲሱ የቀን ገቢ ግብር ትመና የተማረረ ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:56 0:00

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮችን ጨምሮ ጉዳዩ በቀጥታ ይመለከታቸዋል ያልነውን የገቢ ግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤቶች ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG