አዲስ አበባ —
እነዚህ ፓርቲዎችና ሌሎችም ወገኖች እንዲሰባሰቡ ተነሳሽነቱን የወሰደው ማህበር በበኩሉ ከገዢው ፓርቲና ከአገሪቱ የሃይማኖት መሪዎች እስካሁን በጎ ምላሽ አለማግኘቱን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለሃይማኖት መሪዎች ሊፀልይ እንደሚገባም ነው የማህበሩ ሰብሳቢ አቶ ፋንታሁን ብርሃኑ የጠየቁት።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
በጋራ የምንሰራው ለምርጫና ለሥልጣን ሳይሆን ለወቅቱ ጉዳይ መፍትሔ ለመሻት ነው ሲሉ ጥምረት ለብሔራዊ መግባባትና አንድነት በሚል የተሰባሰቡ ፓርቲዎች ተናገሩ።