በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቃለ-ምልልስ - ከ16ቱ የፓለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት አስተዳዳሪ ዶ/ር ጫኔ ከበደ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት በሚል ራሳቸውን ያሰባሰቡት 16 የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ ግጭቶች ኢህአዲግ በጀመረው መንገድ ሊፈቱ እንደማይችሉ አሳስበዋል።

የፀጥታ ኃይሎች የሚፈጽሙትን ድብደባ እና ግድያ እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።

ፓርቲዎቹ ለወቅቱ የዜጎች የፖለቲካ ጥያቄም መፍትሄ ለማስገኘት በጥምረት እንዲሠሩም ጠይቀዋል።

ይህንኑ የ16ቱ ፓርቲዎች ጥምረት የሚያስተዳድሩት የኢትዮጵያዊያን የዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤዲፓ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶች እንደሚቀላቀሏቸው ተስፋቸውን ገልጸዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ቃለ-ምልልስ - ከ16ቱ የፓለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት አስተዳዳሪ ዶ/ር ጫኔ ከበደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:01 0:00

XS
SM
MD
LG