በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ያልተፈቱ የሽብር ተከሳሾች አሉ"- ጠበቆች


የቃጠሎ አደጋ ደርሶበት የነበረው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት።
የቃጠሎ አደጋ ደርሶበት የነበረው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት።

አዲስ ዓመትን ምክኒያት በማድረግ እስረኞች ከአራት ክልሎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልል ባለሥልጣናት አስታወቁ። በሌላ በኩል በሽብር ወንጀል ተከሰው እስከዛሬ ያልተፈቱ እስረኞች በፌደራል ማረሚያ ቤቶች እንደሚገኙ ጠበቆችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።

የኢትዮጵያውያንን አዲስ ዓመት ምክኒያት በማድረግ ዘጠኝ ሺሕ የሚጠጉ እስረኞች ከአራት ክልሎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልል ባለሥልጣናት አስታወቁ።

ከኦሮሚያ፤ ከአማራ ከቤኒሻንጉልና ከጋምቤላ ክልል በይቅርታ የተለቀቁት እስረኞች በደረቅ ወንጀል የተከሰሱ ናቸው ተብሏል።

በሌላ በኩል በሽብር ወንጀል ተከሰው እስከዛሬ ያልተፈቱ እስረኞች በፌደራል ማረሚያ ቤቶች እንደሚገኙ ጠበቆችና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)

"ያልተፈቱ የሽብር ተከሳሾች አሉ"- ጠበቆች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG